የማህበሩ ተልዕኮነና ራዕይ

የኛ ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 2-ለ የደ/ጭ/ማመ/ባ/ማህበር

ተልዕኮ፣ ራዕይ እና ዕሴቶች፣

ተልዕኮ፣

በፍትሃዊና ግልጽ የትራንስፖርት ስምሪት፣ ቀልጣፋ፣ ብቁ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ የተመጣጠነ፣ አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ አገልግሎት ለደንበኞቹ መስጠት፡፡

ራዕይ፣

በዘመናዊ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ዘርፍ በኢትዮጵያ ቀዳሚ ማህበር መሆን፡፡

ዕሴቶች፣

  1. ፍትሃዊነት፣
  2. ግልፀኝነት፣
  3. ተጠያቂነት፣
  4. ተዓማኒነት