የማህበሩ አባል ለመሆን ቅድመ ሁኔታ

የኛ ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 2-ለ የደ/ጭ/ማመ/ባ/ማህበር አባል ለመሆን ቅድመ ሁኔታ፣

  1. ማኀበሩ ለመረጠውና ስፔሻላይዝድ ለሚያደርገው የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚችል መስፈርቱን የሚያሟላ ተሸከርካሪ ባለንብረት የሆኑ፣
  2. ማኀበር የተቋቋመበትን ዓላማ እና የሚመራበትን መተዳደሪያ ደንብ የተቀበለና የትራንስፖርት ሕግና ደንብን እንዲሁም የአሰራር ሥርዓትን ጠብቀው ለመስራት ፍቃደኛ የሆኑ ፣
  3. በማኀበሩ ውስጥ የዘር፣ የሃይማኖትና የፆታ የቋንቋ ልዩነት ሳይደረግ ፣ በጋራ ለመስራት የመረጡ እና ኢትዮጵያዊ የሆነ በማህበር አባልነት መመዝገብ እና መደራጀት ይችላል፡፡