የየኛ መረጃና ትራፊክ ደህንነት ክፍል

yegna-record-safty
የመረጃና ትራፊክ ደህንነት ክፍል የማኀበራችን የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ክፍል አጠቃላይ እንቅስቃሴዎችን መረጃ ይሰበስባል፣ ያደራጃል ያቀነባብራል፡፡ የሥራ ኃላፊው በስራ አስኪያጁ አቅራቢነት በስራ አመራር ቦርዱ ፀድቆ የተመረጠ ሲሆን ተጠሪነቱም ለስራ አስኪያጁ ነው፡፡ የዚህ ክፍል ዋና ዋና ተግባሩም አጠቃላይ የማኀበሩን አባላት ብዛት ፣ የተሸከርካሪዎች ብዛት ፣ አይነት እና የመጫን ችሎታ፣ እንዲሁም በየእለቱ ማኀበሩ የሚያከናውናቸውን የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መዝግቦ መያዝ፡፡ የማኀበሩን የሰው ኀይልና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በጥንቃቄ መያዝና መጠበቅ፡፡ በአደራጁ አካል በትራንስፖርት ባለስልጣ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የየኛ የትራንስፖርት ኦፕሬሽን ክፍል

yegna-operation
ማኀበራችን የስምሪት እንቅስቃሴውን የሚመራ የኦፕሬሽን ክፍል ሲኖረው፣ የስራ ኃላፊው በሥራ አስኪያጁ አቅራቢነት በስራ አመራር ቦርዱ ፀድቆ የተመረጠ ነው፡፡ ዘርፉ ተጠሪነቱ ለሥራ አስኪያጁ ነው፡፡ ይህ የስራ ክፍልም በዋናነት የሚያከናውናቸው ስራዎች በወጣው የስምሪት ፕሮግራም መሠረት መፈፀሙን እያረጋገጠ የተሻለ አገልግሎት ለተጠቃሚው ለማቅረብ የሚያስችል የስምሪት ጥናት አድርጎ በማቅረብ፣ ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል፡፡ የማኀበሩን አባል ተሸከርካሪዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ይቆጣጠራል፡፡ የፊሊት ማናጅመንት ቴክኖሎጂን አገልግሎት ላይ በማዋልና በአባላት ተሸከርካሪዎች ላይ የቴክኒክ ደህንነትና ብቃት...
ተጨማሪ ያንብቡ

የየኛ አስተዳደርና ፋይናንስ ክፍል

yegna-administration
የማኀበራችን የንብረትና ገንዘብ አስተዳደር ኃላፊ ቀጥታ ተጠሪነቱ ለማኀበር ሥራ አስኪያጅ ሲሆን ዋና ተግባሮቹም የማኀበሩን የንብረትና ገንዘብ በአግባቡ መያዙንና በሕግና ሥርዓት ሥራ ላይ መዋሉን በማረጋገጥ የማኀበሩ አጠቃላይ ንብረቶች መዝግቦ በመያዝ፣ በትክክልም ለማኀበሩ አገልግሎት መዋላቸውን ይቆጣጠራል፡፡ የማኀበሩን የገቢና ወጪ ሂሳቦች አሠራር ትክክለኛነትና በመመሪያው መሠረት ሥራ ላይ መዋላቸውን በመቆጣጠር ስለማኀበሩ ንብረቶች አያያዝና አገልግሎት አሰጣጥ፣ ስለገቢና ወጪ የማኀበር ሂሳቦች አያያዝና አጠቃቀም የተሟላ መረጃ ያዘጋጃል፡፡ በሥሩ ያሉትን የሂሳብ ሹምና ገንዘብ ቤት ሠራተኞችን በአግባቡ ...
ተጨማሪ ያንብቡ